ፈረንሳይቷ ሴት

ፈረንሳይቷ ሴት

‹‹በ586 ዓመተ ልደት በፈረንሳይ አንድ ክፍለ አገር ውስጥ ሴት ሰው ተደርጋ ትቆጠራለች ወይስ ሰው አይደለችም? በሚለው ጉዳይ ላይ ለመወሰን ጉባኤ ተደርጓል። በጉባኤው መጨረሻ ተሰብሳቢዎች የደረሱበት ውሳኔ፣ሴት ሰው ነች፣የተፈጠረችው ግን ወንድን ለማገልገል ነው የሚል ነበር። የፈረንሳይ ሴቶችን በንብረታቸው ላይ የማዘዝ መብት የሚገድቡ ሕጎች ተሸረው ለመጀመሪያ ጊዜ ፈረንሳይቱ ሴት መብቷ የተከበረላትና በስሟ ተንቀሳቃሽ የባንክ ሒሳብ እንድትከፍት የተፈቀደላት የካቲት 1938 ዓመተ ልደት በወጣ ሕግ ነበር።››


Tags: