የመረጋጋት ሃይማኖት

የመረጋጋት ሃይማኖት
‹‹በሕይወቴ ለመጀመሪያ ጊዜ ውስጣዊ ሰላምና መረጋጋት ተሰማኝ። ሕይወቴ ዋጋ እንዳለውም ተረዳሁ። አንተ የማታየው አላህ የትም ብትሆን ያየሃል፣ሥራዎችህን ሁሉ ይቆጣጠራል፣በትንሳኤው ቀን ተገቢ ዋጋህን ታገኝ ዘንድ ፍትሐዊ በሆነ ሚዛንም ይመዝናቸዋል ማለት ትርጉሙ ምን እንደሆነም ዐወቅሁ።››


Tags: