አንድም ረሃብተኛ ባልኖረ

አንድም ረሃብተኛ ባልኖረ
እንደ እስላም ለዘካ (ለድሆች የሚከፈል ምጽዋት) የተሟላ ድንጋጌ ያኖረ ሌላ ሃይማኖት አላየሁም። ዘካ በመክፈል ላይ የሚተጋ ሙስሊም ሕብረተሰብም ከድህነት፣ከእጦትና ከመፈናቀል ይጠራል። መላው ዓለም ወደ እስላም ቢመራ በምድር ገጽ ላይ አንድም ረሃብተኛ ወይም ችግረኛ አይኖርም ብዬ አስባለሁ።››


Tags: