ልዩነቱ የት የሌለ ነው

ልዩነቱ የት የሌለ ነው

‹‹እንደ ክርስቲያን በቁርኣናዊው እሳቤ ተውሒድ (የአላህ አንድነት) መርሕና በሥላሴ እምነቴ መካከል ንጽጽር ከማድግ ውጭ ሌላ አማራጭ አልነበረኝም። እናም የሥላሴ መርሕ በብዙ እጅ ከእስላማዊው መርሕ ያነሰ መሆኑን ደረስኩበት። በማንኛውም ሃይማኖት ውስጥ በአላህ ማመን ዋነኛውና የመጀመሪያው መርሕ ከመሆኑ አንጻር ልክ በዚህ ነጥብ ላይ በክርስትና ላይ እምነት ማጣት ጀመርኩ። በትክክለኛው ሃይማኖታዊ ግንዛቤ እምነቴ የተሳሳተ ከሆነ፣ያ ማለት ማንኛውም ሌላ ነገር ጥቅም አልባ ከንቱና ትርጉም የለሽ ሆኖ ይቀራል ማለት ነው።››


Tags: