‹‹አሜሪካ ትጸልያለች ወይስ አትጸልይም?›› በተሰኘ የዴቪድ ባርቶን መጽሐፍ ውስጥ በሰፈረውና በአንድ የአሜሪካ ዩኒቨርሲቲ በተደረገ አኃዛዊ ጥናት መሰረት፦
- ከአሜሪካ ሴቶች መካከል 80% የሚሆኑት በሕይወታቸው ውስጥ ቢያንስ አንድ ጊዜ ለአስገድዶ መደፈር ጥቃት ተጋልጠዋል!!
- በየዕለቱ ተገደው የሚደፈሩ ሴቶች ቁጥር ከ1900 በላይ ሲሆን፣በዚህም ምክንያት 30% ያህል የሚሆኑ አሜርካውያት ልጃገረዶች በአስራ አራት ዓመታቸው ለእርግዝና ለውርጃ ወይም ለወሊድ ይጋለጣሉ።
- 61% የሚሆነው የአስገድዶ መድፈር ጥቃት የተፈጸመው ዕድሜያቸው ከአስራ ስምንት ዓመት በታች በሆኑት ሴቶች ላይ ነው።
- 29% የሚሆነው የአስገድዶ መድፈር ጥቃት የተፈጸመው ከአስራ አራት ዓመት በታች በሆኑ ሕጻናት ላይ ነው።