ፍትሐዊነትና ንጽሕና

ፍትሐዊነትና ንጽሕና
‹‹ይህ ሰው ለእምነቶቹ ብሎ ግፍና ጭቆናን መቻሉ፣መሪና አዛቸው አድርገውት ያመኑበትና ተከተሉት ሰዎች ያላቸው የመጠቀ ስነምግባርና ባሕሪ፣ፍጹማዊ ከሆኑ ታላላቅ ስኬቶቹ ተደምሮ . . ይህ ሁሉ በሰብእናው ውስጥ የሰረጸውን ፍትሐዊነትና ንጽሕና ያመለክታል። ሙሐመድ አስመሳይ ነው የሚለው ግምት ችግሮችን ይበልጥ የሚያወሳስብ እንጂ የሚፈታ ግምት አይደለም። እንዲያውም ከምዕራባውያን ታላላቅ ታሪካዊ ሰብእናዎች ውስጥ ሙሐመድ ያገኘውን ተገቢ ከበሬታ ያገኘ አንድም ሰብእና የለም።››


Tags: