ኤይተን ዴይነህ

quotes:
  • አገናኝ አማላጅ የለም
  • ‹‹አንድ ዐብይ ጉዳይ አለ፤እሱም በፈጣሪ ጌታና በአገልጋይ ባሪያው መካከል አገናኝ አማላጅ አለመኖሩ ነው። ይህ አርቆ አስተዋዮች የደረሱበት እውነታ ነው።››


  • ዘላለማዊው ታምር
  • ‹‹ከሙሐመድ በፊት የነበሩ ነቢያት ተአምራት በእርግጥ ጊዜያዊ ነበሩ። ቁርኣንን ግን ተጽእኖ ፈጣሪነቱ ቋሚና ቀጣይ በመሆኑ ‹‹ዘላለማዊው ተአምር›› ብለን ልንሰይመው እንችላለን። አንድ አማኝ በየትኛውም ጊዜና ስፍራ የአላህን መጽሐፍ በማንበብ ብቻ ይህን ተአምር በቀላሉ ማየት ይችላል። በዚህ ተአምር ውስጥም እስላም ላስመዘገበው ሰፊና ፈጣን የስርጭት ሽፋን አሳማኝ ምክንያትና ትንተና እናገኛለን። አውሮፓውያን ቁርኣንን ስለማያውቁት ወይም ተአማኒነት የሚጎድላቸው ብቻ ሳይሆኑ ሕይወት አልባ በሆኑ ትርጉሞች አማካይነት ብቻ የሚያውቁት በመሆኑ የዚህን ፈጣንና ሰፊ ስርጭት መንስኤ ምን እንደሆነ አይረዱም።››


  • ተወዳጁ ሱንና
  • ‹‹በምድር ላይ ከተሰራጩ በመቶዎች ሚሊዮኖች ከሚቀጠሩ ሰዎች ልብ በሚፈልቅ ታላቅ ሃይማኖታዊ ፍጹምነት እየተበጠረና እየተለወለ፣ድንቁ የሙሐመድ ሱንና እስከ ዛሬው ዘመናችን ድረስ ተጠብቆ ቆይቷል።




Tags: