ላማርቲን

quotes:
  • የዓለማት እዝነትና በረከት
  • ‹‹የሙሐመድን ሕይወት የመሰለ ሕይወት፣የአስተውሎት የፍካሬና የትግል ኃይሉን የመሰለ ኃይል፣በአገሩ አልባሌ ወግና ልማድ በሕዝቦቹ ማይምነት ላይ መዝመቱ፣የጣዖታት አምላኪዎችን ሲጋፈጥ ያሳየው ብርታትና ጀግንነት፣የአላህን ቃል ከፍ ማድረጉ፣የእሰላምን የእምነት ማእዘናት ለማጽናት ያሳየው ብርታትና ጽናት . . ይህ ሁሉ ድብቅ ዓላማ ያለውና ማጭበርበር የሚፈልግ ወይም በሐሰት ለማደር የሚያቅድ ላላመሆኑ ትልቅ ማስረጃ ነው። [ሙሐመድ] ፈላስፋ ነው፤ዲስኩረኛ ነው፤መልክተኛ ነቢይ ነው፤ሕግ አውጭ ነው። የሰው ልጆችን ወደ እሳቤና ወደ አስተዋይነት የመራ መሪ ነው። ክህደት የሌለበት ሃይማኖት መስራች ነው። በምድር ላይ የሃያ መንግስታት መስራች ነው። በሰማይም የመንፈሳዊ መንግስት በር ከፋች ነው። እርሱ ከደረሰበት የሰብአዊ ፍጡር ታላቅነት ደረጃ ማን ደርሶ!! እርሱ ከደረሰበት የምጥቀትና የምሉእነት ደረጃ ማን ቀርቦ!!››




Tags: