ነብዩ አንዲህ ብለዋል፦ ‹‹አንዳችሁ ችግኝ በእጁ እንደያዘ የትንሣኤ ቀን ቢደርስ ይትከለው (መትከሉን አይተወው)።›› [በአሕመድ የተዘገበ]
የአላህ መልክተኛ ሆይ! አንዳችን የራሱን ሥጋዊ ፍላጎት አርክቶ በዚያ ምንዳ ያገኛልን?! ሲሏቸው፦ ፍላጎቱን በተከለከለ (ሐራም) መንገድ አርክቶ ቢሆን ኃጢአት ይሆንበት የለምን? በተመሳሳይ መልኩም በተፈቀደ (ሐላል) በመፈጸሙ ምንዳ ያገኝበታል።›› [በሙስሊም የተዘገበ]