የተፈጥሮ ስሜት

የተፈጥሮ ስሜት
‹‹መኖሩን አምነን ምንቀበለው አምላክ ከቁሳዊው ዓለም አይደለም፤ውስን የሆነው ሕዋሳዊ ግንዛቤያችንም ሊደርስበት አይችልም። ስለዚህም የተፈጥሮ ሳይንስን በመጠቀም የርሱን ሕልውና ለማረጋገጥ መሞከር ከንቱ ነው፤እርሱ ከውስኑ [የተፈጥሮ ሳይንስ] ክልል በላይ ነውና። በአላህ መኖር ማመን በሰው ልጅ ስሜትና ልቦናው ውስጥ አቆጥቅጠው በግላዊ ተሞክሮው ክልል ውስጥ ከሚለመልሙ ግላዊ ጉዳዮች አንዱ ነው።››


Tags: