ንጉሥ ሄንሪ ስምንተኛ

quotes:
  • ጨቋኝ ሰው ሠራሽ ሕግ
  • ‹‹ንጉሥ ሄንሪ ስምንተኛ ሴቶች መጽሐፍ ቅዱስን እንዳያነቡ የሚከለክል ሕግ አውጥቷል። በ1850 አካባቢ ሴቶች በአጠቃላዩ የእንግሊዝ ሕግ መሰረት ዜጎች ተደርገው አይቆጠሩም ነበር። ግለሰባዊ መብቶችም አልነበሯቸውም፤ሌላው ቀርቶ በገዛ ልብሳቸው ላይ እንኳ የባለቤትነት መብት አልነበራቸውም። በግንባራቸው ላብ ባፈሩት ሀብት ላይም መብት አልተሰጣቸውም ነበር።››




Tags: