ደህንነት መረጋጋትና ሰላም

5
5419
ደህንነት መረጋጋትና ሰላም

በሙስሊሞች ሶላት ውስጥ ያለው ሩኩዕና ሱጁድ ነፍስን በደህንነት፣በመረጋጋትና በሰላም ምግብ ያጠግባል። እያንዳንዱ ሰውም ሶላቱን ‹‹በአላህ ስም፣እጅግ በጣም ርኅሩህ በጣም አዛኝ በሆነው›› ብሎ ይጀምራል፤አስላሙ ዐለይኩም (ሰላም በናንተ ላይ ይሁን) ብሎም ያጠናቅቃል።


Tags: