ዋጅነር

quotes:
  • ለሰው ልጆች በመላ የተላለፈ ሃይማኖት
  • ‹‹ሁለቱ ታላላቅ አንቀጾች ማለትም ‹‹አላህ ዘንድ የተወደደ ሃይማኖት እስላም ብቻ ነው፤›› [ኣሊ ዒምራን፡19] እና ‹‹አንተንም ለሰዎች ሁሉ በመላ፣አብሳሪና አስፈራሪ [አስጠንቃቂ] አድርገን እንጂ አልላክንህም፤›› [ሰበእ፡28] አእምሮዬ ላይ ከፍተኛ ተጽእኖ አሳድረዋል፤ምክንያቱም እስላምን ከሌሎች ሥርዓቶችና ሕግጋት ልዩ ለሚያደርገው ለዚያ የዓለም አቀፋዊነት ባህርይውና የነቢዩ ዒሳን  እውነታ አስመልክቶ ላቀረበው የተሟላ ማብራሪያ ማስረጃ በመሆናቸው ነው። ታድያ ሁሉም ነቢያትና መልክተኞች ይዘው የመጡትን ሁሉ እንድናከብር ከሚያዙን ከነዚያ ራሳቸውን የቻሉ ነጻ ትምሕርቶች ይበልጥ ጠንካራና ይበልጥ እውነት የሆነ ምን ነገር ይኖራል?! ያለ ምንም ጥርጥር የእስላም ሃይማኖት የሐቅ የእርግጠኝነትና የማስረጃ ሃይማኖት ነው።››




Tags: