‹‹ቅዱስ ቁርኣን ከተፈጥሮ ሳይንስ ጋር ተያያዥነት ያላቸው ግልጽ አንቀጾችን አካትቷል። ፕሮፌሰር ዩሱፍ መርዋ ‹የተፈጥሮ ሳይንሶች በቅዱስ ቁርኣን› በተሰኘ መጽሐፍ ውስጥ አንቀጾቹን ያቀረቡ ሲሆን ቁጥራቸውም በትክክል 774 ነው። ዝርዝራቸውም የሚከተለው ነው፡- ማቴማቲክስ 61፣ፊዚክስ 264፣አቶሚክስ 5፣ኬሚስትሪ 29፣ሬላቲቪቲ 62፣ስነፈለክ 100፣ከባቢያዊ አየር 20፣ውሃ ነክ 14፣የጠፈር ሳይንስ 11፣ዙኦሎጂ12፣የአዝዕርት ሳይንስ 21፣ስነሕይወት 36፣ጠቅላላ ጆዖግራፊ 73፣አንትሮፖሎጂ 10፣የከርሰ ምድር ሳይንስ 20፣የዩኒቨርስና ኹነቶች ሳይንስ 36።››