- ሳይንሳዊ ስኬቶች
‹‹እስላም ለስምንት ምእተ ዓመታት ታላላቅ ሳይንሳዊ ስኬቶችን እውን አድርጓል። በመሆኑም እስላምን የስልጣኔ አስተላላፊ ብቻ እንጂ ሰሪው አድርጎ አለመውሰድ፣ወይም የምዕራባውያንን ስልጣኔን ሙሉ በሙሉ ምዕራባዊ አድርጎ መውሰድ ስሕተት ይሆናል። እስላም የምዕራባውያን ስልጣኔ እነዚያን ስኬቶች እንዲያስመዘግብ ያስቻሉትን የመጀመሪያዎቹን መሰረቶች በመጣሉ ረገድ ትልቅ ውለታ ውሎለታል።››
- እስላምና አካባቢ ጥበቃ
‹‹ቅዱስ ቁርኣን ውስጥ በሰው ልጅና በተፈጥሮ መካከል የሚለይ ነገር የለም። የሙስሊሙ ዓለም ለሰው ልጅ የቀረበ የተከማቸ የጥበብና የዕውቀት ታላቅ እምቅ ሀብት ባለቤት ነው።››