ነብዩ ሙሀመድ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል:-" 🌹አላህ(ሱ·ወ) መልካምን ያሻለት ሰው ዲኑን ያሳውቀዋል"🌹👉በዚህች አለም ላይ የሰው ልጅ በአጠቃላይ እና በ ዋናነት የሚፈልገው ነገር" ደስታ" ን ነው።
👉በቅርቢቱ አለምም ይሁን በወዲያኛው አለም ዘላለማዊውን የ ደስታ መንገድ ለማወቅ እነሆ:
በነፃ፦
"የ ኢስላም ስልጣኔ" በሚል የተዘጋጀ ትምህርት መዘጋጀቱን ስንነግሮት በደስታ ነዉ!!
👉የትምህርቱ የጊዜ ቆይታ፦November 10 ጀምሮ ለ 17 ቀናት የሚቆይ ይሆናል።
👉የፈተና ቀን፦November 18
🌸በሊንኩ አማካኝነት
ለመመዝገብ፦

🌸የቴሌግራም ግሩፕ
ለመቀላቀል፦

🌸የፈተና ጥያቄዎችን ለመመለስ፦
👉ትምህርቱን ካጠናቀቁና ካለፉ ቡሃላ የማለፊያ የምስክር ወረቀት የሚበረከትላችሁ ይሆናል።
ትምህርቱን ለ መከታተል፦


















Course languages
العربية | English | বাংলা | Español | فارسی | русский| हिन्दी | Indonesia | አማርኛ
Kiswahili |